የህይወት ወሳኝ ምዕራፎች ባንክዎ

ኦቪድ ቤቶች ባንክ አ/ማ

በምሥረታ ላይ

ስለ ኦቪድ ቤቶች ባንክ

የኦቪድ ቤቶች ባንክ አላማና የስራ እቅድ አብዛኛውን የሕብረተሰብ ክፍል አሳታፊ በሆነ መንገድ ሐብት አሰባስቦ፣ ይህን ሐብት መልሶ ደንበኞቹን፣ የአክስዮን ባለቤቶችንና፣ ሐገርን በሚጠቅም የፋይናንስ አገልግሎት ስራ ላይ ማዋል ነው

የኣደራጅ ኮሚቴ አባላት

የኦቪድ ቤቶክ ባንክ አደረጅ ኮሚቴ በአባላቱ ሙያ፣ የሥራ ልምድ፤ ትምህርት ዝግጅትና ግንዛቤ ረገድ፣ ከፍተኛ ክህሎትና የዘርፍ ስብጥር ያላችወን ባለሙያውች ያቀፈ ነው። ከእንዲህ ዓይነቱ ቡድን የሚፈጠረው ገንቢ ትብብር ኦቪድ ቤቶች ባንክ የያዘውን ፈር ቀዳጅ፣ ተደራሽና አካታች የባንክ አገልገሎት ራዕይን እውነት ለማድረግ በጣም ይረዳል ብለን እናምናለን። ኮሚቴውም ይሀን ባንክ ለማቋቋም አቅሙ የፈቀደውን ያህል ለመምራትና ለመሥራት ቃል ገብቷል ።

በቁርጠኛነት ሃላፊነታችንን ለመወጣት ተዘጋጅተናል

አባላቶቻችንን ይተዋወቋቸው

አቶ አቢይ ግርማ
CEO Ovid Real Estate
አቶ አለማየሁ ቴሬሳ
አቶ ዳግማዊ መኮንን
አቶ ዳኔልል አማረ
አቶ ኤርምያስ ፀሐይ
ወ/ሮ ጌጤነሽ ታድሰ
አቶ ሙሴ ፀጋዬ
አቶ ሳሙኤል ገዛኅኝ
ወ/ት ስሂን ለገሠ
ወ/ሮ ትህትና ውለታው
አ/ቶ ያረድ ብርሀኔ
አቶ ያረድ ወንዴ
አቶ ይህንአለም አቀናው
ዶ/ር ይትባረክ ታከለ
አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ
amAM